


የውይይት ርዕስ (Topic): የመራጮች ተሳትፎ (Voters Engagement)
ጊዜ (Time): Oct 24, 2020 07:00 PM Pacific Time (US and Canada)
የስብሰባ መታወቂያ (Meeting ID): 818 3022 7819
መግቢያ (Passcode): 638965
በምርጫ ለመሳተፍ
በካሊፎርኒያ ውስጥ ድምጽ ለመስጠት የሚከተሉትን መሆን አለብዎት:
ለቅድመ፡ምዝገባ መመሪያዎች
በካሊፎርኒያ ውስጥ ቅድመ-ምዝገባ ለማድረግ የሚከተሉትን ማድረግ አለብዎት:
-
ዕድሜው 16 ወይም 17 ዓመት መሆን እና
-
ለመምረጥ ሌሎች ሁሉንም የብቁነት መስፈርቶችን ያሟሉ። ይትውልድ ሃገር አሜሪካ ከሆነ 18 አምት ሲሆን አውቶማቲካሊ ይመዘገባሉ ::
ለተጨማሪ መረጃ የሚከተሉትን አስፈንጣሪዎች ይጫኑ።:
በ ካልፎርኒያ የ 2020 ድምጽ መስጫ ላይ የሚቀርቡ ፕሮፖዛሎች

