![2[1].png](https://static.wixstatic.com/media/2b2936_af2c35add18d4fa4bf892b409ba95c09~mv2.png/v1/fill/w_521,h_695,al_c,usm_0.66_1.00_0.01/2%5B1%5D.png)
የስነጥበቡ ውድድ ር አላማ
-
በቤተሰብ የሃሳብ ልውውጥ በዚህ ርዕስ ላይ ለመፍጠር
-
የልጆቻችን የህይውት ጥራት ላይ አስተዋዕፆ እንዳለው ህብረተሰባችንን ለማስተዋስና
-
ኢትዮጲያዊ ተብሎ ለመሙላት እድሉ ስላለ የሁላችንም መቆጠር ለተለያየ ዕድል ለህብረተሰባችን ስለሚያመጣ መልዕክቱን ለማስተላለፍ
ይህንን ውድድር ለጎደኞችና ለሚያውቁት ሰው በማስተዋወቅ ይርዱን::
የውድድሩ መመሪያዎች
የማስረከቢያ ቀን : Auguest 31
የሽልማቱን ቀን ለማወቅ ይህንን ገጽ በየጊዜው ይጎብኙ